St. Francis Manor & Seeland Park
Skip to Content

Amharic

St. Francis Manor, Inc. የፌደራል ሲቪል መብቶችን መብት የሚያከብር ሲሆን በዘር፣ በቆዳ በቀለም ፣በዘር ሃረግ፣ በኣካል ብቃት፣ ወይም በጾታ መድልዎ ኣይፈጽምም። St. Francis Manor, Inc. ሰዎችን በዘር፡ በቆዳ ቀለም፣ በዘር ሃረግ፣ በእድሜ፣ በኣካል ጉዳት ወይም በጾታ ማንንም ሰው ኣያገልም፤ ወይም በተለየ ሁኔታ አይመለከትም

            St. Francis Manor, Inc:

            • የኣካል ጉዳት ያለባቸውን ሰዎች ከእኛ ጋር እንዲግባቡ ለማስቻል የነጻ እርዳታ እና ኣገልግሎት ይሰጣል። ይህም ማለት :

                        ○ ብቃት ያላቸው የምልከት ቛንቛ ተርጓሚዎች

            ○ በተለያዩ መልኮች የተዘጋጁ የጽሁፍ መረጃዎች (ተልቅ ያሉ የህትመት ጽሁፎች፡ ኦዲዮ፡ በቀላሉ መገኘት የሚችሉ የኤሌክትሮኒክ ፎርማቶች፣ ሌሎች ፎርማቶች)

            • የመጀመሪያ ቋንቋቸው እንግሊዘኛ ላልሆነ ነጻ የትርጉም ኣገልግሎቶች ይሰጣል፤ ይህም ማለት:

                        ○ ብቃት ያላቸው ተርጓሚዎች

                        ○ በሌሎች ቋንቋዎች የተዘጋጁ መረጃዎች

            ይህንን ኣገልግሎት የሚፈልጉ ከሆነ ወደ ሚከተለ ኣድራሻ ይጠይቁ Morgan Hawkins or Tiffany Criswell

St. Francis Manor, Inc. እነዚህን ኣገልግሎቶችን ማግኘት ተከልክያለው ወይም በተለያየ ምክኒያት ማለትም በዘሬ፡ በቆዳ ቀለሜ፣ በዘር ሃረግ፣ በእድሜ፣ ኣካል ጉዳተኛ ስለሆንኩ፣ ወይም በጾታዬ ምክኒያት መድልዎ ደርሶብኛል የሚል ኣመለካከት ካልዎት ያልዎትን ቅሬታ ወደሚከተለው ኣድራሻ ይላኩ Morgan Hawkins, Compliance Officer or Tiffany Criswell, Quality Coordinator, 2021 4th Avenue Grinnell, IA 50112, 641-236-7592, Fax: 641-269-5497, mhawkins@stfrancismanor.com, tcriswell@stfrancismanor.com . ያልዎትን ቅሬታ በኣካል ወይም በደብዳቤ፣ በፋክስ ወይም በኢ-ሜይል ማቅረብ ይችላሉ። ቅሬታዎን በጽሁፍ ማቅረብን በሚመለከት እርዳታ ቢያስፈልግዎት Morgan Hawkins, Compliance Officer or Tiffany Criswell, Quality Coordinator እገዛ ማግኘት ይችላሉ።

            የሲቪል መብቶችን ጥሰት ተፈጽሞብኛል ብለው በጽሁፍ ወደ U.S. Department of Health and Human Services, Office for Civil Rights (ዩ ኤስ ዲፓርትመንት ኦፍ ሄልዝ ኤንድ ሂዩማን ሰርቪስስ)፣ Office for Civil Rights

 

AMHARIC

(ኦፊስ ፎር ሲቪል ራይትስ)፣ በኤሌክትሮኒካዊ መንገድ ወደ Office for Civil Rights Complaint Portal በሚከተለው አድራሻ ኣቤቱታ ማቅረብ ወይም ማመልከት ይችላሉ፡https://ocrportal.hhs.gov/ocr/portal/lobby.jsf ወይም በደብዳቤ ወይም በስልክ ወደሚከተለው ኣድራሻ ኣቤቱታዎን ማቅረብ ይችላሉ:

U.S. Department of Health and Human Services

200 Independence Avenue, SW

Room 509F, HHH Building

Washington, D.C. 20201

1-800-868-1019, 800-537-7697 (መስማት ለተሳናቸው)

ክስ ማቅረቢያ ፎርሞችን በሚከተለው ድህረ-ገጽ ላይ ማግኘት ይችላሉ http://www.hhs.gov/ocr/office/file/index.html.

 

St. Francis Manor, Inc. የፌደራል ሲቪል መብቶችን መብት የሚያከብር ሲሆን ሰዎችን በዘር፡ በቆዳ ቀለም፣ በዘር ሃረግ፣ በእድሜ፣ በኣካል ጉዳት ወይም በጾታ ማንኛውንም ሰው ኣያገልም።

 

ማስታወሻ:  የሚናገሩት ቋንቋ ኣማርኛ ከሆነ የትርጉም እርዳታ ድርጅቶች፣ በነጻ ሊያግዝዎት ተዘጋጀተዋል፡ ወደ ሚከተለው ቁጥር ይደውሉ 1-877-696-6775 (መስማት ለተሳናቸው: 1-877-696-6775).

Notice of Privacy Practices

|

Unsubscribe from Fundraising Correspondence

|

© 2024 St. Francis Manor & Seeland Park. All rights reserved.